ባንካችን ባለፈው የበጀት ዓመት ውጫዊ እና ውስጣዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ፣ ተቋሟዊ ጤናማነቱን ይበልጥ አስጠብቆ በመልካም አፈጻጸም አጠናቋል።
ይህ ሊሆን የቻለው በሠራተኞቻችን ትጋት እና ከምንም በላይ ቁጥራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ ባለው ባንካችንን ምርጫቸው ባደረጉ ክቡራን ደንበኞቻችን አብሮነት በመሆኑ ለጣላችሁብን እምነት ከልብ እናመሰግናለን።
በአዲሱ በጀት ዓመትም ከእናንተ ጋር በጥምረት በመስራት የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ከወዲሁ ዝግጁ መሆናችንን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።
ኦሮሚያ ባንክ
የህዝብ ባንክ